Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 10:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 የአሴር ነገድ መሪ የዖክራን ልጅ ፋግዒኤል ነበር፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 እንዲሁም የአሴር ነገድ ሰራዊት አለቃ የኤክራን ልጅ ፋግኤል ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 በአሴርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የኤክራን ልጅ ፋግኤል አለቃ ነበረ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 በአ​ሴ​ርም ልጆች ነገድ ሠራ​ዊት ላይ የኤ​ክ​ራን ልጅ ፋግ​ኤል አለቃ ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 በአሴርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የኤክራን ልጅ ፋግኤል አለቃ ነበረ።

参见章节 复制




ዘኍል 10:26
4 交叉引用  

ከአሴር የዖክራን ልጅ ፋግዒኤል


በመጨረሻም በዳን ነገድ ቡድን ሰንደቅ ዓላማ ሥር የሚገኙትና ለሁሉም ክፍሎች ደጀን የሚሆኑት በዓሚሻዳይ ልጅ በአሒዔዜር መሪነት የቡድን ተራቸውን ጠብቀው ተጓዙ።


የንፍታሌም ነገድ መሪ የዔናን ልጅ አሒራዕ ነበር።


በዐሥራ አንደኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከአሴር ነገድ የኤክራን ልጅ ፋግዔል ነበር።


跟着我们:

广告


广告