ዘኍል 10:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 የምናሴ ነገድ መሪ የጴዳጹር ልጅ ገማልኤል ነበር፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 እንዲሁም የምናሴ ነገድ ሰራዊት አለቃ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በምናሴም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል አለቃ ነበረ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በምናሴም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የፈዳሱር ልጅ ገማልያል አለቃ ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 በምናሴም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል አለቃ ነበረ። 参见章节 |