Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 10:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 የጋድ ነገድ መሪ የደዑኤል ልጅ ኤልያሳፍ ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 እንዲሁም የጋድ ነገድ ሰራዊት አለቃ የራጉኤል ልጅ ኤሊሳፍ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 በጋድም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የራጉኤል ልጅ ኤሊሳፍ አለቃ ነበረ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 በጋ​ድም ልጆች ነገድ ሠራ​ዊት ላይ የራ​ጉ​ኤል ልጅ ኤሊ​ሳፍ አለቃ ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 በጋድም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የራጉኤል ልጅ ኤሊሳፍ አለቃ ነበረ።

参见章节 复制




ዘኍል 10:20
5 交叉引用  

ከጋድ የደዑኤል ልጅ ኤልያሳፍ


የስምዖን ነገድ መሪ የጹሪሻዳይ ልጅ ሸሉሚኤል ነበር፤


ከዚህ በኋላ የሌዋዊው የቀዓት ጐሣ የሆኑት ሰዎች ንዋያተ ቅድሳትን ተሸክመው ተጓዙ፤ እነርሱ ወደሚቀጥለው ሰፈር ከመድረሳቸው በፊት ድንኳኑ እንደገና መተከል ነበረበት።


ከዚያም የጋድ ነገድ ይቀጥላል፤ የጋድ ነገድ መሪ የደዑኤል ልጅ ኤልያሳፍ ነው፤


跟着我们:

广告


广告