Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 1:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 አርባ አምስት ሺህ ስድስት ሞቶ ኀምሳ ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ከጋድ ነገድ የተቈጠሩትም አርባ ዐምስት ሺሕ ስድስት መቶ ዐምሳ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ከጋድ ነገድ የተቈጠሩት አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ ኀምሳ ነበሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ከይ​ሁዳ ነገድ የተ​ቈ​ጠ​ሩት ሰባ አራት ሺህ ስድ​ስት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ከጋድ ነገድ የተቈጠሩት አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ አምሳ ነበሩ።

参见章节 复制




ዘኍል 1:25
4 交叉引用  

ከጋድ ነገድ በየትውልዳቸው፥ በየወገናቸውና በየቤተሰባቸው እንደየስማቸው ቊጥር ኻያ ዓመትና ከዚያም በላይ የሆኑ ወንዶች ሁሉ የተቈጠሩት፤


ከይሁዳ ነገድ በየትውልዳቸው፥ በየወገናቸውና በየቤተሰባቸው፥ እንደየስማቸው ቊጥር፥ ኻያ ዓመትና ከዚያም በላይ የሆኑ ወንዶች ሁሉ ተቈጠሩ፤ ከይሁዳ ነገድ የተቈጠሩት ሰባ አራት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ።


የእነርሱም ብዛት አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ ኀምሳ ነበር።


ከጋድ ወገኖች የተቈጠሩት ጠቅላላ ቊጥር አርባ ሺህ አምስት መቶ ነበር።


跟着我们:

广告


广告