Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ነህምያ 12:33 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

33-35 ዐዛርያ፥ ዕዝራ፥ መሹላም፥ ይሁዳ፥ ብንያም፥ ሸማዕያና ኤርምያስ ተብለው የሚጠሩት ካህናትም በሰልፍ አለፉ፤ ቀጥሎም እምቢልታ የሚነፉ ጥቂት ካህናትና እንዲሁም ዘካርያስ የዮናታን ልጅ የሸማዕያ ልጅ፥ የማታንያ ልጅ፥ የሚክያን ልጅ፥ የዛኩር ልጅ የአሳፍ ልጅ አለፉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 የተከተሏቸውም ከዓዛርያስ፣ ከዕዝራ፣ ከሜሱላም፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 አዛርያ፥ ዕዝራ፥ ምሹላም፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 ዓዛ​ርያ፥ ዕዝራ፥ ሜሱ​ላም፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

33 ዓዛርያስ፥ ዕዝራ፥

参见章节 复制




ነህምያ 12:33
4 交叉引用  

ይህም በተነገረ ጊዜ መሹላምና ሻበታይ ተብሎ የሚጠራው አንድ ሌዋዊ ድጋፍ ከሰጡአቸው ከዐሣሔል ልጅ ዮናታንና የቲቅዋ ልጅ ከሆነው ከያሕዘያ በቀር ሌላ ተቃዋሚ አልነበረም።


ሆሻዕያና የይሁዳ መሪዎች ተከተሉአቸው።


跟着我们:

广告


广告