Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ነህምያ 11:35 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

35 ሎድና፥ ኦኖ፥ እንዲሁም “የእጅ ጥበብ ሠራተኞች ሸለቆ” ተብሎ የሚጠራው ስፍራ ሁሉ የእነርሱ መኖሪያዎች ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

35 በሎድና በኦኖ፣ ደግሞም ጌሃርሻም በተባለው ስፍራ ተቀመጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

35 ሎድና በእጀ ጠቢባን ሸለቆ በኦኖ ተቀመጡ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

35 በሎድ፥ በኣ​ውኖ፥ በጌ​ሐ​ራ​ሲም ተቀ​መጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

35 በስቦይም፥ በንበላት፥ በሎድ፥ በኦኖ፥ በጌሐራሺም ተቀመጡ።

参见章节 复制




ነህምያ 11:35
8 交叉引用  

መዖኖታይ ዖፍራን ወለደ። ሠራያም የእጅ ጥበብ ዐዋቂዎች የሚኖሩባትን ጌሐራሺም ተብላ የምትጠራውን ከተማ የመሠረተው ኢዮአብን ወለደ፦


ኤልፓዓልም ዔቤር፥ ሚሸዓምና ሼሜድ ተብለው የሚጠሩ ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ሼሜድም ኦኖና ሎድ ተብለው የሚጠሩትን ከተሞችና በዙሪያቸው የሚገኙትን መንደሮች የሠራ ነው።


ሐዲድ፥ ጸቦዒም፥ ነባላጥ፥


በይሁዳ ክፍለ ግዛት ከሚኖሩት የሌዋውያን ቡድኖች መካከል አንዳንዶቹ ከብንያም ሕዝብ ጋር እንዲኖሩ ተደረገ።


ከዚህም የተነሣ ሰንባላጥና ጌሼም በተለይ ኦኖ ተብሎ በሚጠራው ሜዳ ከሚገኙት መንደሮች በአንዲቱ እንድንገናኛቸው መልእክት ላኩብኝ፤ ይህም እኔን ለመጒዳት በተንኰል የተዶለተ ዘዴ ነበር።


ጴጥሮስ በየአገሩ ሲዘዋወር ሳለ በልዳ ወደሚኖሩት ምእመናን ሄደ።


የልዳና የሳሮናም ነዋሪዎች ሁሉ እርሱን አይተው ወደ ጌታ ተመለሱ።


跟着我们:

广告


广告