ነህምያ 11:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች የኢየሩሳሌም ከተማ አንዱ ክፍል በሆነው ዖፌል ተብሎ በሚጠራው ኮረብታ ላይ ይኖሩ ነበር፤ ጺሐና ጊሽፓ ተብለው የሚጠሩም ሰዎች የእነርሱ አለቆች ነበሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች በዖፌል ኰረብታ ላይ ተቀመጡ፤ ሲሐና ጊሽጳ በእነርሱ ላይ ያዝዙ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 የቤተ መቅደስ አገልጋዮቹም በዖፌል ተቀመጡ፤ ጺሓና ጊሽፓ በቤተ መቅደስ አገልጋዮች ላይ አለቆች ነበሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ናታኒምም በዖፌል ተቀምጠው ነበር፤ ሲሐና ጊስፋም በናታኒም ላይ ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ናታኒምም በዖፌል ተቀምጠው ነበር፥ ሲሓና ጊሽጳ በናታኒም ላይ ነበሩ። 参见章节 |