ማቴዎስ 9:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 የዚህም ነገር ዝና በዚያ አገር ሁሉ ተሰማ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ወሬውም በአካባቢው ሁሉ ተሠራጨ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የዚህም ወሬ ወደዚያ አገር ሁሉ ወጣ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ያም ዝና ወደዚያ አገር ሁሉ ወጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ያም ዝና ወደዚያ አገር ሁሉ ወጣ። 参见章节 |