ማቴዎስ 5:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ምሕረትን ስለሚያገኙ ምሕረትን የሚያደርጉ የተባረኩ ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ምሕረት የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው፤ ምሕረትን ያገኛሉና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ምሕረት የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው፤ ምሕረትን ያገኛሉና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፤ይማራሉና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና። 参见章节 |