ማቴዎስ 27:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ይህን ያለበት ምክንያት ኢየሱስን በቅናት አሳልፈው እንደ ሰጡት ያውቅ ስለ ነበር ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ጲላጦስም በቅናት አሳልፈው እንደ ሰጡት ያውቅ ነበርና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በቅናት አሳልፈው እንደ ሰጡት ያውቅ ነበርና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በቅንዓት አሳልፈው እንደ ሰጡት ያውቅ ነበርና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 በቅንዓት አሳልፈው እንደ ሰጡት ያውቅ ነበርና። 参见章节 |