ማቴዎስ 27:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ነገር ግን የካህናት አለቆችና ሽማግሌዎች ሲወነጅሉት ምንም መልስ አልሰጠም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 የካህናት አለቆችና ሽማግሌዎች ሲከስሱት ግን ምንም መልስ አልሰጠም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በሊቃነ ካህናትና በሽማግሌዎች ሲከሰስ ምንም አልመለሰም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የካህናት አለቆችም ሽማግሎችም ሲከሱት ምንም አልመለሰም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 የካህናት አለቆችም ሽማግሎችም ሲከሱት ምንም አልመለሰም። 参见章节 |