Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማቴዎስ 25:39 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

39 መቼ ታመህ ወይም ታስረህ አየንህና መጥተን ጠየቅንህ?’

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

39 እንዲሁም ታምመህ ወይም ታስረህ አይተን መቼ ጠየቅንህ?’

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

39 መቼ ታመህ ወይም ታስረህ አየንህና ወደ አንተ መጥተን ጠየቅንህ?’

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

39 ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣን?’

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

39 ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣን?

参见章节 复制




ማቴዎስ 25:39
2 交叉引用  

መቼ እንግዳ ሆነህ አየንህና በቤታችን ተቀበልንህ? መቼ ታርዘህ አየንህና አለበስንህ?


ንጉሡም ‘በእውነት እላችኋለሁ፤ ከእነዚህ ከወንድሞቼ አነስተኛ ለሆነው ለአንዱ እንኳ ያደረጋችኹት ሁሉ ለእኔ እንዳደረጋችሁት ነው!’ ሲል ይመልስላቸዋል።


跟着我们:

广告


广告