ማቴዎስ 25:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ሁለት መክሊት የተቀበለውም እንዲሁ ሌላ ሁለት መክሊት አተረፈ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እንዲሁም ሁለት ታላንት የተቀበለው ሁለት አተረፈ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እንዲሁም ሁለት የተቀበለው ሌላ ሁለት አተረፈ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እንዲሁም ሁለት የተቀበለው ሌላ ሁለት አተረፈ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እንዲሁም ሁለት የተቀበለው ሌላ ሁለት አተረፈ። 参见章节 |