ማቴዎስ 24:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 በእርሻም ያለ ልብሱን ለመውሰድ ወደ ኋላው አይመለስ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 በዕርሻ ቦታው የሚገኝ ማንም ሰው ልብሱን ለመውሰድ አይመለስ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በእርሻም ያለ ልብሱን ሊወስድ ወደ ኋላው አይመለስ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ። 参见章节 |