ማቴዎስ 23:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በግብዣ ላይ የክብር ቦታን፥ በምኲራብም የመጀመሪያ መቀመጫን መያዝ ይወዳሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በግብዣ ቦታ የከበሬታ ስፍራ፣ በምኵራብም የመጀመሪያውን መቀመጫ መያዝ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በግብዣ ላይ የክብርን ስፍራ፥ በምኵራብም የክብርን ወንበር፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በግብዣም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 በምሳም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥ 参见章节 |