ማቴዎስ 22:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ቀጥሎም ኢየሱስ “ስለዚህ የተጠሩ ብዙዎች ናቸው፤ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው” አለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 “የተጠሩት ብዙዎች፣ የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸውና።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና። 参见章节 |