ማቴዎስ 21:39 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 ልጁንም ይዘው ከወይን አትክልቱ ቦታ ውጪ ወሰዱና ገደሉት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም39 ይዘውም ከወይኑ ዕርሻ ውጭ አውጥተው ገደሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ይዘውም ከወይኑ አትክልት ሥፍራ አውጥተው ገደሉት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ይዘውም ከወይኑ አትክልት አወጡና ገደሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 ይዘውም ከወይኑ አትክልት አወጡና ገደሉት። 参见章节 |