ማቴዎስ 21:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ትቶአቸውም ከከተማ ወጥቶ ቢታንያ ወደምትባል መንደር ሄደ፤ በዚያም ዐደረ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ትቷቸው ከከተማው ወጣ፤ ወደ ቢታንያም ሄዶ በዚያው ዐደረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ትቶአቸውም ከከተማ ወጥቶ ወደ ቢታንያ ሄደ፤ በዚያም አደረ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ትቶአቸውም ከከተማ ወደ ቢታንያ ወጣ፤ በዚያም አደረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ትቶአቸውም ከከተማ ወደ ቢታንያ ወጣ በዚያም አደረ። 参见章节 |