ማቴዎስ 19:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 አባትህንና እናትህን አክብር፤ ጐረቤትህን እንደ ራስህ አድርገህ ውደድ፤ የሚሉት ትእዛዞች ናቸው” አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 አባትህንና እናትህን አክብር፤ ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አባትህንና እናትህን አክብር፥ ባልንጀራህንም እንደ ራስህ ውደድ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አባትህንና እናትህንአክብር፥ ባልንጀራህንም እንደ ራስህ ውደድ አለው።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አባትህንና እናትህን አክብር፥ ባልንጀራህንም እንደ ራስህ ውደድ አለው። 参见章节 |