ማቴዎስ 15:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ጴጥሮስ ግን ኢየሱስን “የምሳሌውን ትርጒም አስረዳን” አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ጴጥሮስም፣ “ምሳሌውን አስረዳን” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ጴጥሮስም መልሶ “ይህንን ምሳሌ ተርጉምልን” አለው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ጴጥሮስም መልሶ “ምሳሌውን ተርጕምልን፤” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ጴጥሮስም መልሶ፦ ምሳሌውን ተርጕምልን አለው። 参见章节 |