ማቴዎስ 14:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ኢየሱስም “እነርሱኑ ወደ እኔ አምጡልኝ!” አላቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እርሱም፣ “እስኪ ያለውን ወደ እኔ አምጡት” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እርሱም “እነዚያን ወደዚህ ወደ እኔ አምጡልኝ” አላቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እርሱም “እነዚያን ወደዚህ አምጡልኝ፤” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እርሱም፦ እነዚያን ወደዚህ አምጡልኝ አላቸው። 参见章节 |