ማቴዎስ 14:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ስለዚህ ወደ ወህኒ ቤት ሰው ልኮ የዮሐንስን ራስ በወህኒ ቤት አስቈረጠ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ልኮም በወህኒ ውስጥ እንዳለ የዮሐንስን ራስ አስቈረጠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ልኮም የዮሐንስን ራስ በእስር ቤት አስቆረጠው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ልኮም የዮሐንስን ራስ በወህኒ አስቆረጠው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ልኮም የዮሐንስን ራስ በወህኒ አስቆረጠው። 参见章节 |