ማቴዎስ 11:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ስለ እኔ የማይጠራጠር የተባረከ ነው።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በእኔ የማይሰናከል ሁሉ ምስጉን ነው።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በእኔ የማይሰናከል ሁሉ የተባረከ ነው።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤ በእኔም የማይሰናከለው ሁሉ ብፁዕ ነው።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤ በእኔም የማይሰናከለው ሁሉ ብፁዕ ነው። 参见章节 |