ማቴዎስ 10:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ተማሪ ከአስተማሪው አይበልጥም፤ አገልጋይም ከጌታው አይበልጥም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 “ደቀ መዝሙር ከመምህሩ፣ ባሪያም ከጌታው አይበልጥም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 “ደቀመዝሙር ከመምህሩ፥ ባርያም ከጌታው አይበልጥም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 “ደቀ መዝሙር ከመምህሩ፥ ባሪያም ከጌታው አይበልጥም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ደቀ መዝሙር ከመምህሩ፥ ባሪያም ከጌታው አይበልጥም። 参见章节 |