ማርቆስ 9:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሦስቱ ደቀ መዛሙርት እጅግ ደንግጠው ስለ ነበር ጴጥሮስ የሚናገረውን አያውቅም ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እጅግ ስለ ፈሩ የሚናገረውን አያውቅም ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እጅግ ስለ ፈሩ የሚናገረውን አያውቅም ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እጅግ ስለ ፈሩ የሚለውን አያውቅም ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እጅግ ስለ ፈሩ የሚለውን አያውቅም ነበር። 参见章节 |