Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማርቆስ 9:36 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

36 አንድ ሕፃን አምጥቶ በመካከላቸው አቆመው፤ ዐቅፎትም እንዲህ አላቸው፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

36 አንድ ሕፃን አምጥቶም በመካከላቸው አቆመ፤ ዐቅፎትም፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

36 ትንሽ ልጅ አምጥቶም በመካከላቸው አቆመ፤ አቅፎትም፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

36 ሕፃንም ይዞ በመካከላቸው አቆመው፤ አቅፎም

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

36 ሕፃንም ይዞ በመካከላቸው አቆመው አቅፎም፦

参见章节 复制




ማርቆስ 9:36
5 交叉引用  

ኢየሱስም አንድ ሕፃን ጠርቶ በመካከላቸው አቆመ፤


ከዚህ በኋላ ሕፃናቱን ዐቀፋቸውና እጁን ጭኖ ባረካቸው።


እርሱም ከተቀመጠ በኋላ ዐሥራ ሁለቱን ጠርቶ፥ “መጀመሪያ መሆን የሚፈልግ ማናቸውም ሰው የሁሉ መጨረሻና የሁሉም አገልጋይ መሆን አለበት፤” አላቸው።


“እንደዚህ ካሉት ሕፃናት አንዱን በስሜ የሚቀበል እኔን ይቀበላል፤ እኔንም የሚቀበል ሁሉ እኔን ሳይሆን፥ የላከኝን ይቀበላል።”


跟着我们:

广告


广告