ማርቆስ 9:32 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ደቀ መዛሙርቱ ግን ይህ ነገር አልገባቸውም፤ እንዳይጠይቁትም ፈሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 እነርሱ ግን የሚላቸው አልገባቸውም፤ እንዳይጠይቁትም ፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 እነርሱ ግን የሚላቸው አልገባቸውም፤ እንዳይጠይቁትም ፈሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 እነርሱም ነገሩን አላስተዋሉም፤ እንዳይጠይቁትም ፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 እነርሱም ነገሩን አላስተዋሉም፥ እንዳይጠይቁትም ፈሩ። 参见章节 |