Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማርቆስ 3:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 ኢየሱስ ይህን የተናገረው፥ “ርኩስ መንፈስ አለበት፤” በማለታቸው ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 ይህንም ያለው፣ “ርኩስ መንፈስ አለበት” ስላሉት ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 ምክንያቱም “ርኩስ መንፈስ አለበት፤” ብለዋል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 “ርኵስ መንፈስ አለበት፤” ይሉ ነበርና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 ርኵስ መንፈስ አለበት ይሉ ነበርና።

参见章节 复制




ማርቆስ 3:30
4 交叉引用  

ከኢየሩሳሌም የወረዱ የሕግ መምህራን፥ “እርሱ ብዔልዜቡል አለበት! አጋንንትንም የሚያወጣው በዚሁ የአጋንንት አለቃ በሆነው በብዔልዜቡል አማካይነት ነው!” እያሉ አወሩ።


ነገር ግን በመንፈስ ቅዱስ ላይ የስድብ ቃል የሚናገር ሁሉ የዘለዓለም ዕዳ ይሆንበታል እንጂ ከቶ ኃጢአቱ ይቅር አይባልለትም።”


የኢየሱስ እናትና ወንድሞቹ ወደ እርሱ መጡ፤ በውጪም ቆመው ወደ እርሱ ሰው ላኩና አስጠሩት።


ከእነርሱም ብዙዎቹ፥ “እርሱ ጋኔን አለበት፤ አብዶአል፤ ስለምን ትሰሙታላችሁ?” አሉ።


跟着我们:

广告


广告