ማርቆስ 2:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በዚያን ጊዜ አራት ሰዎች አንድ ሽባ ሰው ተሸክመው ወደ እርሱ መጡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ሰዎችም አንድ ሽባ በአራት ሰዎች አሸክመው ወደ እርሱ አመጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አራት ሰዎችም አንድ ሽባ ሰው ተሸክመው አመጡለት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አራት ሰዎችም የተሸከሙትን ሽባ አመጡለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 አራት ሰዎችም የተሸከሙትን ሽባ አመጡለት። 参见章节 |