Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማርቆስ 15:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 እነርሱም “ስቀለው!” እያሉ እንደገና ጮኹ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 እነርሱም እንደ ገና፣ “ስቀለው!” እያሉ ጮኹ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 እነርሱም እንደገና፥ “ስቀለው” እያሉ ጮኹ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 እነርሱም ዳግመኛ “ስቀለው!” እያሉ ጮኹ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 እነርሱም ዳግመኛ፦ ስቀለው እያሉ ጮኹ።

参见章节 复制




ማርቆስ 15:13
4 交叉引用  

ጲላጦስም፦ “ታዲያ፥ ይህን የአይሁድ ንጉሥ የምትሉትን ምን ላድርገው?” ሲል ሰዎቹን እንደገና ጠየቀ።


ጲላጦስም “ለምን? ያደረገው በደል ምንድን ነው?” አላቸው። እነርሱም “ስቀለው!” እያሉ አብዝተው ጮኹ።


ሕዝቡ ግን “ስቀለው! ስቀለው!” እያለ ጮኸ።


ምንም እንኳ ለሞት የሚያበቃ ምክንያት ባያገኙበት እርሱን እንዲገድልላቸው ጲላጦስን ለመኑት።


跟着我们:

广告


广告