Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማርቆስ 14:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 በመሸ ጊዜ ኢየሱስ ከዐሥራ ሁለቱ ጋር መጣ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 በመሸም ጊዜ ኢየሱስ ከዐሥራ ሁለቱ ጋራ መጣ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 በመሸም ጊዜ ኢየሱስ ከዐሥራ ሁለቱ ጋር መጣ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 በመሸም ጊዜ ከዐሥራ ሁለቱ ጋር መጣ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 በመሸም ጊዜ ከአሥራ ሁለቱ ጋር መጣ።

参见章节 复制




ማርቆስ 14:17
7 交叉引用  

ሁለቱ ደቀ መዛሙርት ከዚያ ወጥተው ወደ ከተማው ሄዱ፤ ልክ ኢየሱስ እንዳላቸውም አገኙ፤ የፋሲካንም ራት በዚያ አዘጋጁ።


በገበታ ቀርበው ሲበሉ ኢየሱስ “በእውነት እላችኋለሁ፤ ከእናንተ አንዱ አሳልፎ ይሰጠኛል፤ እርሱም አሁን ከእኔ ጋር ራት በመብላት ላይ የሚገኘው ነው፤” አለ።


የእራት ሰዓት በደረሰ ጊዜ ኢየሱስ ከሐዋርያት ጋር በማእድ ተቀመጠ።


ይህን የምናገረው ስለ ሁላችሁም አይደለም፤ እኔ የመረጥኳችሁን ዐውቃለሁ፤ ነገር ግን ‘እንጀራዬን የበላ በእኔ ላይ በጠላትነት ተነሣብኝ’ የሚለው የቅዱስ መጽሐፍ ቃል መፈጸም አለበት።


跟着我们:

广告


广告