ሉቃስ 9:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ደቀ መዛሙርቱም ልክ እርሱ እንዳዘዛቸው ሰዎቹን እንዲቀመጡ አደረጉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ደቀ መዛሙርቱም በታዘዙት መሠረት ሰዎቹ እንዲቀመጡ አደረጉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እንዲህም አደረጉና ሁሉንም አስቀመጡአቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እንዲሁም አደረጉ፤ ሁሉም ተቀመጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እንዲህም አደረጉ ሁሉንም አስቀመጡአቸው። 参见章节 |