ሉቃስ 7:48 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም48 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ሴትዮዋን፥ “ኃጢአትሽ ይቅር ተብሎልሻል፤” አላት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም48 ኢየሱስም ሴቲቱን፣ “ኀጢአትሽ ተሰርዮልሻል” አላት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)48 እርሷንም፦ “ኃጢአትሽ ተሰርዮልሻል፤” አላት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 ሴቲቱንም፥ “ኀጢኣትሽ ተሰረየልሽ” አላት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)48 እርስዋንም፦ ኃጢአትሽ ተሰርዮልሻል አላት። 参见章节 |