Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 4:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 እርሱ ግን በመካከላቸው አልፎ ሄደ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 እርሱ ግን በመካከላቸው ሰንጥቆ ሄደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 እርሱ ግን በመካከላቸው አልፎ ሄደ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 እርሱ ግን በመ​ካ​ከ​ላ​ቸው አልፎ ሄደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 እርሱ ግን በመካከላቸው አልፎ ሄደ።

参见章节 复制




ሉቃስ 4:30
5 交叉引用  

ከዚህም በኋላ፥ ኢየሱስ በገሊላ ምድር ወደምትገኘው ከተማ ወደ ቅፍርናሆም ሄደ፤ በዚያም፥ ሕዝቡን በሰንበት ቀን ያስተምር ነበር።


እነርሱም እንደገና ሊይዙት ፈለጉ፤ እርሱ ግን ከእጃቸው አምልጦ ሄደ።


ስለዚህ አይሁድ ሊወግሩት ድንጋይ አነሡ፤ ኢየሱስ ግን ተሰወረባቸውና ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ሄደ።


በነጋም ጊዜ ወታደሮቹ “ጴጥሮስ ምን ደርሶበት ይሆን?” በማለት እጅግ ታወኩ።


跟着我们:

广告


广告