ሉቃስ 4:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ‘አንተን እንዲጠብቁህ እግዚአብሔር መላእክቱን ያዛል፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 እንዲህ ተብሎ ተጽፏልና፤ “ ‘ይጠብቁህ ዘንድ፣ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዝልሃል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እነሆ፥ ‘አንተን ለመጠበቅ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በመንገድህ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክትን ስለ አንተ ያዝዛቸዋል፤ 参见章节 |