ሉቃስ 24:51 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም51 ሲባርካቸውም ሳለ ከእነርሱ ተለይቶ ወደ ሰማይ ዐረገ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም51 እየባረካቸውም ሳለ፣ ከእነርሱ ተለይቶ ወደ ሰማይ ዐረገ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)51 እየባረካቸውም ከእነርሱ ተለየ፤ ወደ ሰማይም ዐረገ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)51 እየባረካቸውም ራቃቸው፤ ወደ ሰማይም ዐረገ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)51 ሲባርካቸውም ከእነርሱ ተለየ ወደ ሰማይም ዐረገ። 参见章节 |