Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 22:65 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

65 በእርሱም ላይ ብዙ ነገር እየተናገሩ ይሰድቡት ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

65 ሌላም ብዙ የስድብ ቃል እየተናገሩ ያቃልሉት ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

65 ሌላም ብዙ የስድብ ቃል በእርሱ ላይ ይናገሩ ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

65 ሌላም ብዙ ነገር እየ​ተ​ሳ​ደቡ በእ​ርሱ ላይ ይና​ገሩ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

65 ሌላም ብዙ ነገር እየተሳደቡ በእርሱ ላይ ይናገሩ ነበር።

参见章节 复制




ሉቃስ 22:65
6 交叉引用  

በአጠገቡ ያልፉ የነበሩትም ሰዎች በንቀት ራሳቸውን እየነቀነቁ፥


በዚህ ጊዜ አንዳንድ የሕግ መምህራን፥ “ይህ ሰው በእግዚአብሔር ላይ የስድብ ቃል ይናገራል!” እያሉ በልባቸው አሰቡ።


“በሰው ልጅ ላይ የስድብ ቃል የሚናገር ቢኖር በደሉ ይቅር ይባልለታል፤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ የስድብ ቃል የሚናገር ቢኖር ግን በደሉ ይቅር አይባልለትም።


ብዙ ጊዜ በየምኲራቡ እንዲቀጡና በጌታ ላይ የስድብ ቃል እንዲናገሩ አስገድዳቸው ነበር፤ በእነርሱ ላይ በጣም ተቈጥቼም ወደ ሌሎች የውጪ አገር ከተሞች እንኳ ወጥቼ እየሄድኩ አሳድዳቸው ነበር።


跟着我们:

广告


广告