ሉቃስ 19:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ጌታውም ይህኛውን ‘አንተንም ደግሞ በአምስት ከተሞች ላይ ሾሜሃለሁ’ አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 “ጌታውም፣ ‘አንተ ደግሞ በዐምስት ከተሞች ላይ ሥልጣን ተሰጥቶሃል’ አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ይህናውንም ‘አንተንም በአምስት ከተማዎች ላይ ሾሜሃለው፤’ አለው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እርሱንም፦ አንተም በአምስት ከተሞች ተሾም አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ይህንም ደግሞ፦ አንተም በአምስት ከተማዎች ላይ ሁን አለው። 参见章节 |