ሉቃስ 18:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ይህን የሰሙ ሰዎች፦ “ታዲያ በዚህ ሁኔታ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ይህን የሰሙ ሰዎችም፣ “ታዲያ፣ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የሰሙትም “እንግዲህ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የሰሙትም፥ “እንግዲህ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የሰሙትም፦ እንግዲህ ማን ሊድን ይችላል? አሉ። 参见章节 |