ሉቃስ 17:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ከዚህም በኋላ ኢየሱስ ያን ሰው፦ “ተነሥና ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል” አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ሰውየውንም፣ “ተነሥተህ ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እርሱንም “ተነሣና ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል፤” አለው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እርሱንም፥ “ተነሥና ሂድ፤ እምነትህ አዳነችህ” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 እርሱንም፦ ተነሣና ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው። 参见章节 |