ሉቃስ 15:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለዚህም ኢየሱስ ይህን ምሳሌ እንዲህ ሲል ነገራቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ኢየሱስም እንዲህ ሲል ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ይህንንም ምሳሌ እንዲህ ሲል ነገራቸው 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እንዲህም ብሎ መሰለላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ይህንም ምሳሌ ነገራቸው እንዲህ ሲል፦ 参见章节 |