ሉቃስ 12:44 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 በእውነት እላችኋለሁ፤ ጌታው ያን አገልጋይ የንብረቱ ሁሉ ኀላፊ አድርጎ ይሾመዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም44 እውነት እላችኋለሁ፤ ባለው ንብረት ሁሉ ላይ ይሾመዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 እውነት እላችኋለሁ፤ ባለው ሁሉ ላይ ይሾመዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 እውነት እላችኋለሁ፥ በሀብቱ ሁሉ ላይ ይሾመዋል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 እውነት እላችኋለሁ፥ ባለው ሁሉ ላይ ይሾመዋል። 参见章节 |