ሉቃስ 12:35 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “ባጭር ታጥቃችሁ ሁልጊዜ ለሥራ ተዘጋጁ፤ መብራታችሁም የበራ ይሁን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 “በዐጭር ታጥቃችሁ ተዘጋጁ፤ መብራታችሁም የበራ ይሁን፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 “ወገባችሁ የታጠቀ መብራታችሁም የበራ ይሁን፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 “ወገባችሁ የታጠቀ መብራታችሁም የበራ ይሁን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ወገባችሁ የታጠቀ መብራታችሁም የበራ ይሁን፤ 参见章节 |