Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 12:34 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

34 ገንዘባችሁ ባለበት ቦታ ልባችሁም በዚያው ይሆናል።”

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

34 ሀብታችሁ ባለበት ልባችሁ በዚያ ይሆናልና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

34 መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ ደግሞ በዚያ ይሆናልና።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

34 መዝ​ገ​ባ​ችሁ ካለ​በት ልባ​ችሁ በዚያ ይኖ​ራ​ልና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

34 መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ ደግሞ በዚያ ይሆናልና።

参见章节 复制




ሉቃስ 12:34
4 交叉引用  

ሀብትህ ባለበት ልብህም በዚያ ይገኛል።


ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “ባጭር ታጥቃችሁ ሁልጊዜ ለሥራ ተዘጋጁ፤ መብራታችሁም የበራ ይሁን።


እኛ ግን የሰማይ መንግሥት ዜጎች ነን፤ ከዚያም የሚመጣውን አዳኝ ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን በናፍቆት እንጠባበቃለን።


跟着我们:

广告


广告