ሉቃስ 12:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የተሸፈነ ነገር ሳይገለጥ አይቀርም፤ የተሰወረውም ሳይታወቅ አይቀርም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 የማይገለጥ የተሸፈነ፣ የማይታወቅ የተሰወረ ምንም የለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የማይገለጥ የተሰወረ፥ የማይታይም የተሸሸገ የለምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ነገር ግን የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለም። 参见章节 |