ሉቃስ 11:54 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም54 ይህንንም ያደረጉት በንግግሩ ሊያጠምዱት ፈልገው ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም54 ከአፉ በሚወጣውም ቃል ሊያጠምዱት ያደቡ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 በዚህም እርሱ ከሚናገረው አንድ ነገርን ለማጥመድ አደቡበት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 በአነጋገሩም ሊያስቱትና ሊያጣሉት ያደቡበት ነበር። 参见章节 |