Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 11:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 የዕለት እንጀራችንን በየቀኑ ስጠን!

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 የዕለት እንጀራችንን በየዕለቱ ስጠን፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 የዕለት እንጀራችንን ዕለት ዕለት ስጠን፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 የዕ​ለት ምግ​ባ​ች​ንን በየ​ዕ​ለቱ ስጠን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 የዕለት እንጀራችንን ዕለት ዕለት ስጠን፤

参见章节 复制




ሉቃስ 11:3
7 交叉引用  

ሰውን ከማታለልና ሐሰት ከመናገር ጠብቀኝ፤ የሚያስፈልገኝን ያኽል ምግብ ስጠኝ እንጂ ሀብታም ወይም ድኻ አታድርገኝ።


በከፍተኛ ቦታ ላይ ይኖራሉ። ከለላቸውም እንደ ቋጥኝ ምሽግ ይሆናል ምግባቸውንም በጊዜው ያገኛሉ፤ የሚጠጡትንም ውሃ አያጡም።


የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን።


ነገ ለራሱ ይጨነቃል፤ ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።”


በቤርያ ያሉት አይሁድ በተሰሎንቄ ካሉት ይልቅ ቅን አመለካከት ያላቸው ስለ ነበሩ ቃሉን በታላቅ ደስታ ተቀበሉ፤ የቃሉንም እውነተኛነት ለማረጋገጥ በየቀኑ ቅዱሳት መጻሕፍትን ይመረምሩ ነበር።


跟着我们:

广告


广告