ሉቃስ 1:75 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም75 እንዲሁም በሕይወታችን ዘመን ሁሉ፥ በእግዚአብሔር ፊት በቅድስናና በጽድቅ መኖር እንድንችል ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም75 በዘመናችንም ሁሉ በቅድስናና በጽድቅ በፊቱ ሊያቆመን ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)75 በዘመናችን ሁሉ በቅድስናና በጽድቅ በፊቱ እንድናገለግለው ሰጠን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)75 በቅድስናና በጽድቅ በፊቱ በዘመናችን ሁሉ እንድናመልከው ይሰጠን ዘንድ። 参见章节 |