ሉቃስ 1:50 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም50 እግዚአብሔር ለሚፈሩት ሰዎች ሁሉ ከትውልድ እስከ ትውልድ ምሕረቱን ያደርጋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም50 ምሕረቱም ለሚፈሩት ከትውልድ እስከ ትውልድ ይኖራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)50 ምሕረቱም ከትውልድ እስከ ትውልድ በሚፈሩት ላይ ይኖራል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 ይቅርታውም ለሚፈሩት ለልጅ ልጅ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)50 ምሕረቱም ለሚፈሩት እስከ ትውልድና ትውልድ ይኖራል። 参见章节 |