ዘሌዋውያን 9:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ለሚቃጠል መሥዋዕት የሚቀርበውንም እንስሳ አምጥቶ በሥርዓቱ መመሪያ ሕግ መሠረት ሠዋው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 የሚቃጠለውንም መሥዋዕት አምጥቶ በሥርዐቱ መሠረት አቀረበው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እንደ ሥርዓቱም አድርጎ የሚቃጠለውን መሥዋዕትም አቀረበ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የሚቃጠለውንም መሥዋዕት አቀረበ፤ እንደ ሥርዐቱም አደረገው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 የሚቃጠለውንም መሥዋዕት አቀረበ፥ እንደ ሥርዓቱም አደረገው። 参见章节 |